Skip to content
Scan a barcode
Scan
Paperback YeSew Melk [Afrikaans] Book

ISBN: B0H77HRDZK

ISBN13: 9798185180150

YeSew Melk [Afrikaans]


"የበረከት ግጥሞች፥ በኪናዊ ቋንቋ፥ የተሻገሩ ፍልስፍናዊ አስተውሎቶች እና ለገዛ አካል ሳይቀር የቀረቡ የስሜት መነካቶችን የያዙ ናቸው። በግዙፍ ጥያቄዎች ተነሡ ስንል ወደ ማፍቀርና መጥላት ይለወጣሉ። ከስሜት ፍርርቆች ደግሞ ይሻገሩና የሰው ልጆች ህልውናዊ ሙግት መሃል ሥጋ ሲነሱ ይታያል። ብቻ፥ የሰው መልክ፥ የሰው ልጆች አዙሪት በኹነኛ ቃላት የተሰደረበት መድበል ነው።

"ስለ መድበሉ ደራሲ ደግሞ፥ ታላቁ ገጣሚ ወንድዬ ዓሊ እንዲኽ ምስክርነቱን አኑሮ አልፏል።

'ይችላል።
በቆልቱን ጨብጦታልና፥ ገና በጣሙን ይችላል።
ገጥሞታል
ግጥም ገብቶታል '
"

___________
ሰብነማ ግርማው

Recommended

Format: Paperback

Condition: New

$20.00
Ships within 2-3 days
Save to List

Related Subjects

Poetry

Customer Reviews

0 rating
Copyright © 2026 Thriftbooks.com Terms of Use | Privacy Policy | Do Not Sell/Share My Personal Information | Cookie Policy | Cookie Preferences | Accessibility Statement
ThriftBooks ® and the ThriftBooks ® logo are registered trademarks of Thrift Books Global, LLC
GoDaddy Verified and Secured