Skip to content
Scan a barcode
Scan
Paperback My Mom's 'Romio' የእናቴ: እና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች [Afrikaans] Book

ISBN: B0H73QVGQ2

ISBN13: 9798184880464

My Mom's 'Romio' የእናቴ: እና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች [Afrikaans]

የስመኝ ፅሁፎች እንደ ጅረቶች ናቸው። ይንፎለፎላሉ። ወይም በቤተ መንግስት አፀድ ውስጥ እንደቆሙ የሄዋን ወርቅ ሃውልቶች ታይተው አይጠገቡም። የህይወት ፍቅር ናቸው።

ለዚህም ነው ሰቅዘው የሚይዙት። ፈጠራዎች ናቸው እንበላቸው እንጂ ከህይወታችን አንጓ የፈለቁ ድንቅ የስጋና የነፍስ የጎድን አጥንቶች፤ ሰቅዘው የሚይዙ የስሜት ተፅዕኖ ፈጣሪዎች። ተጀምረው እስኪሚያልቁ ፍሰታቸውን ይዘው እንደ ወታደር ሰልፍ ይተምማሉ። ታዳሚውን ይዘው የመንጎድ ችሎታቸው ድንቅ ነው። ፈትለ- ነገራቸው በሰው ልጆች የሞራል ነፍስያ ውስጥ የቆሙ ሻማዎች ሆነው ያበራሉ።

እንደ ቼኮቭ ሁሉ የማንነታችን የውስጥ ስነ ልቦናን ያነብባሉ። ራሳችንን እንድንታዘብ ፣ በራሳችን ላይ ተመልሰን እንድንስቅ በፍቅር ፍም ውስጥ ሆነን እንኳ የመጨረሻው የፍቅር ዕቅፍ ጨምድዶ አይለቀንም። ተጀምሮ እስከሚያልቅ የፍቅር እቶኑ እያቃጠለንም ቢሆን፣ ደስ የሚል ፍጅት ስለሆነ እንወደዋለን። ይህ ደግሞ ቨርጂኒያ ዎልፍ እንዳለችው ስመኝ ጥበብን በተለየ መንገድ መመልከቷን ያሳያናል። በአጠቃላይ የሰው ልጅ ስነ ልቦናና የዕለት - ተዕለት የህይወት ወለፈንድ መስታወቶች ናቸው ልብወለዶቹ።

(Art is seeing things differently)
መኩሪያ መካሻ/ ረዳት ፕሮፌሰር/
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

Recommended

Format: Paperback

Condition: New

$25.00
Ships within 2-3 days
Save to List

Related Subjects

Fiction Literature & Fiction

Customer Reviews

0 rating
Copyright © 2026 Thriftbooks.com Terms of Use | Privacy Policy | Do Not Sell/Share My Personal Information | Cookie Policy | Cookie Preferences | Accessibility Statement
ThriftBooks ® and the ThriftBooks ® logo are registered trademarks of Thrift Books Global, LLC
GoDaddy Verified and Secured