Skip to content
Scan a barcode
Scan
Paperback ከዕለታት ግማሽ ቀን Ke Eletat Gimash Qen Book

ISBN: B0G6LCK3MY

ISBN13: 9798278366843

ከዕለታት ግማሽ ቀን Ke Eletat Gimash Qen


Alex Abraham is one of the most influential young voices in modern Amharic literature. His bestselling books have earned wide acclaim for their powerful exploration of love, injustice, and social change, blending Ethiopian tradition with contemporary storytelling.
"ከዕለታት ግማሽ ቀን" /Ke eletate Gmash Ken/his fifth book, continues this journey-offering a sharp, compelling look at the human experience and the challenges shaping society today.

አሌክስ አብርሃም ባለፉት አስር አመታት በአማርኛ ስነፅሁፍ ከተከሰቱ ወጣት ፀሐፊያን በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ ስም ነው። በተከታታይ ያሳተማቸው መፅሐፍት በአንባቢያን ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነት ያተረፉ ከመሆናቸውም በላይ በኢትዮጵያና በመላው ዓለም አንባቢዎች ዘንድ ከፍተኛ ሽያጭ ማስመዝገብ ችለዋል።
የአሌክስ አብርሃም ድርሰቶች በተለይም ማህበራዊ ኑሮን ፍቅርን፣ ጥላቻን፥ የፍትህ መዛባትን፣ ማህበራዊ ውድቀትን በጥልቀት የሚዳስሱ ከመሆናቸውም በላይ በኢትዮጵያ ስነፅሁፍ ውስጥ ወግና ልብወለድን የቀላቀለ አዲስ አይነት አፃፃፍ አስተዋውቀዋል። ይህ ከዕለታት ግማሽ ቀን የተሰኘ መፅሐፉ የተጠቀሱትን ጉዳዮች በሰላ ብዕር የቃኘበት አምስተኛ መፅሐፉ ነው።

Recommended

Format: Paperback

Condition: New

$16.53
Ships within 2-3 days
Save to List

Related Subjects

Fiction Literature & Fiction

Customer Reviews

0 rating
Copyright © 2026 Thriftbooks.com Terms of Use | Privacy Policy | Do Not Sell/Share My Personal Information | Cookie Policy | Cookie Preferences | Accessibility Statement
ThriftBooks ® and the ThriftBooks ® logo are registered trademarks of Thrift Books Global, LLC
GoDaddy Verified and Secured