Skip to content
Scan a barcode
Scan
Paperback የሕሊና ባርነት: ታሪክ ቀመስ [Afrikaans] Book

ISBN: B0H5JQV5WQ

ISBN13: 9798181625907

የሕሊና ባርነት: ታሪክ ቀመስ [Afrikaans]

ይህን መፅሀፍ እንዳርምልህ በጠየቅሄኝ መሰረት አንዳንድ ነገሮችን ለማስተካከል ሞክሬአለሁ። በጣም ጥሩ መፅሀፍ ነው፤ ግን ቸኩለህበታል፤ የበለጠ ልታሰፋው ትችል ነበር። ሆኖም በአምባገነን መንግሥት ተፀዕኖ ስር ስለሚሰሩ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ህይወትና የሥራ ጫና ላይ ያተኮረ እስካሁን የተፃፈ መፅሀፍ ስለሌለ ቢታተም ጠቃሚ ግንዛቤ ይሰጣል። (አስፋው ዳምጤ __የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ፕሬዚዳንት)
"......በማን እድሌ፣ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ለዚህ አልታደልንም። የህዝብን እውነት ሳንገልጥ በውስጣችን እንዳረገዝነው እያማጥን እንኖራለን። የሙያ ኩራት፣ የህሊና ነፃነት፣ የሥራ እርካታ፣ ሳናገኝ እናልፋለን። እንደእውነቱ ከሆነ በቁማችን የሞትን ነን። በቅጥፈት ፕሮፓጋንዳ የህዝብን ሀቅ እንድንሸፍጥ እየተገደድን፣ ይህንንም ከህሊናችን ጋር ማስታረቅ እያቃተን፣ በየቀኑ በፀፀት ራሳችንን እየገደልን አለን። የማይቀረው የመጨረሻው አንድ ሞት ምንኛ ፀጋ ነው?"
"...... ሌሎችን ለማገልገል የሚኖር ሰው ባርያ ነው። የአካል ባርነት የሚያንገሸግሽ ከሆነ የመንፈስና የህሊና ባርነት ፅንሰ ሀሳብ ደግሞ የቱን ያህል የበለጠ የሚያንገፈግፍ ነው? በውጊያ ተሸንፎ ወደ አካላዊ ባርነት የተጋዘ ትንሽም ቢሆን የክብር አሻራ አለው። ምክንያቱም አሻፈረኝ ብሎ ታግሏል፣ ሁኔታውን በመቃወም ተንፈራግጧል። ነገር ግን ራሱን በፈቃደኝነት ለህሊና ባርነት የሰጠ ሰው ከፍጡራን ሁሉ የዘቀጠ ነው። የሰውን ልጅ ክብር ያዋረደ፣ የፍቅርንም ሞገስ ያኮሰሰ ነውና።"
( ከመፅሀፉ የተወሰደ )

Recommended

Format: Paperback

Condition: New

$18.00
Ships within 2-3 days
Save to List

Customer Reviews

0 rating
Copyright © 2026 Thriftbooks.com Terms of Use | Privacy Policy | Do Not Sell/Share My Personal Information | Cookie Policy | Cookie Preferences | Accessibility Statement
ThriftBooks ® and the ThriftBooks ® logo are registered trademarks of Thrift Books Global, LLC
GoDaddy Verified and Secured