እንደ ጳውሎስ የተሳካልንና በሙሉ ድፍረት ለልጆቻችን እኔን ምሰሉ የምንል ወላጆች ባንሆንም እንኳን፣ ከዚህች ደቂቃ ጀምሮ ለልጆቻችን የምንጸልይ ወላጆች ልንሆን እንችላለን። እንዲሁም፣ ትልቅ ለውጥ በሕይወታቸው ጌታ ሲያመጣ፣ ወደ ራሱ ሲያስጠጋና ከክፉ ሲጠብቃቸው፣ ምስክር የምንሆን ወላጆችም ልንሆን እንችላለን። እኛ ማናገር የማንችለውን ልባቸውን ሲያናግርና ወደ ራሱ ሲያዘነብል የምናይ ወላጆች/ቤተሰቦች እንሆናለን። ጸሎት ለትውልድ የምናወርሰው ቅርስ ነው። This book is how about my family how scriptural prayer for children help us to connect each other . we witness that Prayer can connect with family and with community .
ThriftBooks sells millions of used books at the lowest everyday prices. We personally assess every book's quality and offer rare, out-of-print treasures. We deliver the joy of reading in recyclable packaging with free standard shipping on US orders over $20. ThriftBooks.com. Read more. Spend less.