It is a book that speaks about the Redeemer of the world and the matter of His suffering. The book titled 'Himamat' (meaning 'Sufferings') shows that the suffering of Christ was the price paid for the debt we incurred through sin. It also reveals how deep and intense were the pains and afflictions He endured on our behalf. The book contains the teachings of the ancient Fathers of the Church, and within it are also methods that guide preachers on how to relate the history of the Holy Scriptures to our present lives. የመድኃኔ ዓለምን፡የሕማሙን፡ነገር፡የሚናገር መጽሐፍ ነው
ሕማማት የተሰኘ መጽሐፍም የክርስቶስ ሕማም እኛ ባጠፋነው ካሣ የተከፈለበት እንደሆነ ፣ የተቀበላቸው ጸዋትወ መከራ ምን ያህል ጽኑዕ እንደሆኑ የሚያሳይ መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፉ ጥንታዊው የቤተ ክርስቲያኒቱ ሊቃውንት አስተምህሮ የያዘ ሲሆን በውስጡም ለሰባኪያን መንገድ የሚያሳዩ የመጽሐፍ ቅዱስን ታሪክ እንዴት ከእኛ ሕይወት ጋር ማገናዘብ እንደምንችል የሚጠቁሙ ስልቶችም ይገኛሉ፡፡