Fishta and the Stranger
In the fourth book of the Fisht series, Fisht learns two valuable lessons. First, she discovers how to recognize a dangerous stranger and understands that not everyone is trustworthy-while also realizing that some strangers can be heroes. Second, the story introduces the topic of hearing disability, showing the importance of teaching children about it from an early age. This helps prevent uncomfortable reactions and promotes empathy. Fisht serves as a great example to help kids understand hearing disabilities and how to communicate respectfully and effectively.
በአራተኛው የፊሽታ ተከታታይ መጽሐፍ ውስጥ ፊሽታ ሁለት ጠቃሚ ትምህርቶችን ታስተምረናለች በመጀመሪያ መልካምነት የጎደላቸው እንግዶች እንዴት ማወቅ እንደምትችል? ሁሉም ሰው እምነት የሚጣልበት እንዳልሆነ ታስረዳናለች እንዲሁም አንዳንድ ሰዎች ጀግኖች ሊሆኑ እንደሚችሉ ከታሪኩ እንረዳለን። ሁለተኛ መስማትና መናገር የማይችሉ ልጆችን ያስተዋውቃል ልጆች ከልጅነታቸው ጀምሮ መስማትና መናገር ስለማይችሉ ልጆች ቀድመው እንዴት መማር እንዲረዷቸው በአክብሮት እና በብቃት መተሳሰብን የማይመቹ ምላሾችን እና አጋጣሚዎችን ለመከላከል አስፈላጊነቱን መጽሐፍ ያስረዳል። መስማት እና መናገር ስለማይችሉ ልጆች ፊሽታ አስፈላጊነቱን አትኩሮት ትሰጣለች።