Skip to content
Scan a barcode
Scan
Paperback Damakesie - ዳማከሴ [Afrikaans] Book

ISBN: B09TDPLHXX

ISBN13: 9798799819248

Damakesie - ዳማከሴ [Afrikaans]

ዳማከሴ፥
ታሪኩ የሚያጠነጥነው መኮንን በሚባል በጥሩ እንክብካቤ ባደገ አንድ ወጣት ላይ ነው። የዚህ ወጣት እድገቱን ከማህበረሰቡ ጋር የነበረውን መስተጋብር ይተነትናል። መኮንን ባጋጣሚ ባንድ የልብስ ሱቅ ውስጥ ዮዲት ከተባለችን ኮረዳ ጋር የጀመረው ፍቅር ወደ አልታሰበ አቅጣጫ እንዴት ሊሄድ እንደቻለ ያሳያል። መኮንን በጓደኝኛው ምክንያት ከዪዲት ጋር ከተዋወቀ በኋላ ያፈቅራትና የትዳር ጓደኛው ሊያደርጋት ይፈልጋል። እሷ ግን ፍላጎት አልነበራትም። የመኮንን ወላጆች፥ ዕድሜያቸው የገፋ፥ በመሆኑ ልጃቸው ትዳር እንዲመሰርትላቸው በሚያደርጉት ግፊት፤ መኮንን የወላጆቹን ፍላጎት ለማሟላት የዘየደው መላ /ወላጆቹ የመረጡለትን ወለላ የተባለች ወጣት ለማግባት ሲወስን/ ነገሩ ሁሉ ወደ አልተፈለገ አቅጣጫ ይሄዳል። በሌላ በኩል /ሰለሞን የወለላ ጓደኛ በመሆኑ/ መኮንን ወለላን የማግባቱን ነገር ባወቀ ጊዜ ታሪኩ ወዴት ያመራል? ኑኑሻ፥ ሰለሞንን ከመነን ጋር ያላቸውን ግንኙነት ባለመፈለግ፤ ለማለያየት ያደረገችው ተንኮል ከፍተኛ ደረጃ ላይ ሲደርስ እናያለን።
በሌላ በኩል ማርታ የምትባል የመኮንን የትምህርት ቤት ጓደኝውና ሚስጠረኛው፤ መኮንን ዮዲት ፍቅረኛው እንደሆነች ሲነግራት ትቀናለች። ቀንታ ምንድነው የምታደርገው? ማርታ ማናት? በታሪኩ ውስጥ ያላት ሚና ምንድነው? መኮንን የአካባቢውን ማህበረሰብ አስተባብሮ ቤተመጽሐፍት ለመክፈት ያደረገው ጥረት ወዴት ነው የሚወስደው? ዮዲት ማንናት ? የደረሰባት የስነልቦና ችግር ውጤቱ ወዴት ያመራል።
ይሄ ልብ ወለድ ለየት ባለ አጻጻፍ የቀረበ ሲሆን፥ የታሪኩ ፍሰትና የቋንቋው አመራረጥ ተፈጥሮን ስሜትንና ድርጊትን በመንገር ሳይሆን በማሳየት የታሪኩ ተሳታፊ እንድንሆን ያደርገናል። የማህበረሰባችንን ባህል፥ ዕሴቶች፥ ተፈጥሮንና ኮነቶችን በውብ ቋንቋው ስለሚያቀርባቸው እስከመጨረሻው በሚጥም ቋንቋው ስ

Recommended

Format: Paperback

Condition: New

$24.99
Ships within 2-3 days
Save to List

Related Subjects

Fiction Literature & Fiction

Customer Reviews

0 rating
Copyright © 2026 Thriftbooks.com Terms of Use | Privacy Policy | Do Not Sell/Share My Personal Information | Cookie Policy | Cookie Preferences | Accessibility Statement
ThriftBooks® and the ThriftBooks® logo are registered trademarks of Thrift Books Global, LLC
GoDaddy Verified and Secured