Skip to content
Scan a barcode
Scan
Paperback ፍቅርን ማወቅ Book

ISBN: 1006135928

ISBN13: 9781006135927

ፍቅርን ማወቅ

"ወዳጆች ሆይ፥ እግዚአብሔር እንዲህ አድርጎ ከወደደን እኛ ደግሞ እርስ በርሳችን ልንዋደድ ይገባናል" (1ኛ ዮሃንስ 4:11) በነዚህ ሶስት አጫጭር ደብዳቤዎች፡ የተወደደው ደቀመዝሙር ዮሃንስ በተለያዩ ጊዜያት፣ አስራ-ሶስት ጊዜ የሚሆን ለአንባቢዎቹ እርስ በእርሳቸው እንዲዋደዱ ያበረታታቸው ነበር። እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እኛ እንወደዋለን/ 1ኛ ዮሃንስ 4:19 እርስ በእርሳችን መዋደድ የምንችለው ከእግዚአብሔር (ልጁን ለኛ ብሎ ከሰዋልን) ካገኘነው ፍቅር የተነሳ ነው። "እንደ ትእዛዛቱም እንሄድ ዘንድ ይህ ፍቅር ነው፤ ከመጀመሪያ እንደ ሰማችሁ፥ በእርስዋ ትሄዱ ዘንድ ትእዛዙ ይህች ናት" (2ኛ ዮሃንስ 1:6) በነዚህ ደብዳቤዎቹ ዮሃንስ በመታዘዝና በፍቅር መሃከል ያለውን ጥልቅ ትስስር አስረድቷል። ለቀደምት ቤተ፟ክርስቲያን በእግዚአብሔር ትእዛዞች ላይ ታምና እንድትቆም ያበረታታ እንደነበር እኛንም ድግሞ አሁን ያበረታታናል። በመታዘዛችን ምክንያት ሌሎችን መውደድና እግዚአብሔር ለምድሪቷ ያለውን ፍቅር ማሳየት እንችላለን። ፍቅርን ማወቅ፡ የ 1ኛ፣ 2ኛ፣ 3ኛ ዮሃንስ ጥናት ስለ 1ኛ፣ 2ኛ፣ 3ኛ ዮሃንስ ደብዳቤዎች ያስሳል ደግሞም የክርስቶስ ተከታዮች ለሆኑት በእግዚአብሔር ፍቅር እንዲጸኑ ያበረታታል። ዮሃንስ ስለ እርስ በእርስ መዋደድ የስጠው ምክር ለመጀመሪያ ክፍለዘመን ለነበሩ አማኞች አስፈላጊ ብቻ ሳይሆን ለአኛም ጭምር አስፈላጊ ነው። ይሄ ጥናት፦ የክርስቶስ ፍቅር እኛን ብቻ ሳይሆን የሚቀይረው የእሱ ትዛዞችን በመከተላችን ደግሞ እንዴት አድርጎ ምድርን እንደሚቀየር ያስረዳል። በዖንላይን የመጸሐፍ ቅዱስ ጥናታችን ወይም በላቭ ጎድ ግሬትሊ አፕ ከኛ ጋር እንደምትሳተፊ ተስፋ እናደረጋለን። በሁልቱም ቦታ አንድ አይነት የፍቅርን ማወቅ ትምህርት፣ በየሰኞ፣ ዕሮብ እና ዓርብ የሚወጣ ብሎግስ፣ አስፍተሽ ልታይበት ይምትችይው ዕለታዊ የእዚአብሔር ቃልና እንደ እየሱስ ለመ&

Recommended

Format: Paperback

Temporarily Unavailable

We receive fewer than 1 copy every 6 months.

Save to List

Customer Reviews

0 rating
Copyright © 2026 Thriftbooks.com Terms of Use | Privacy Policy | Do Not Sell/Share My Personal Information | Cookie Policy | Cookie Preferences | Accessibility Statement
ThriftBooks® and the ThriftBooks® logo are registered trademarks of Thrift Books Global, LLC
GoDaddy Verified and Secured