Skip to content
Scan a barcode
Scan
Paperback የብርሃን እናት YeBirhan Enat [Amharic] Book

ISBN: 9994435183

ISBN13: 9789994435180

የብርሃን እናት YeBirhan Enat [Amharic]

"በእግዚአብሔር መልክና ምሳሌ የተፈጠረች ስትሆን መልሳ አምላኳን በሥጋ በመልኳ እና በምሳሌዋ ስለ ወለደችው ድንግል፣ ሥጋዬን ብሉ ደሜን ጠጡ ላለው የዓለም እረኛ ቀድማ የድንግልናዋን ወተት ስላጠጣችው እመቤት፣ የጽድቅ ፀሐይ ክርስቶስ ስለ ወጣባት የምሥራቅ ደጅ፣ የብርሃናት አባት ስለ ፈነጠቀባት ብርህት አዘቅት ምን እንላለን? አንደበት ሁሉ በገናንነቷ ፊት ዲዳ ይሆናል፡፡ ቀለም ይነጥፋል፤ ብዕርም ይዶለዱማል፡፡ ባሕር ሊቀዝፍ ገብቶ እንደ ዛለ የዋናተኛ ክንድ ኅሊና ይደክማል፡፡ ነገር ግን ለስም አጠራሯ ምስጋና ይግባትና ስለ እርሷ በመናገር የሚገኘው በረከት እንዳይቀርብን ከበዛው እና መጠኑ ከማይታወቀው ምሥጋናዋ ጥቂት ጥቂት የሚነግሩን የታደሉ ምስክሮችን ደግሞ ትሰጠናለች፡፡ ከእነዚህም አንዱ 'የብርሃን እናት' እነሆ "

ዲያቆን አቤል ካሣሁን (ሰባኬ ወንጌልና ደራሲ) ስለመጽሐፉ ከሰጠው አስተያየት የተወሰደ

Recommended

Format: Paperback

Condition: New

$28.45
Ships within 2-3 days
Save to List

Customer Reviews

0 rating
Copyright © 2026 Thriftbooks.com Terms of Use | Privacy Policy | Do Not Sell/Share My Personal Information | Cookie Policy | Cookie Preferences | Accessibility Statement
ThriftBooks ® and the ThriftBooks ® logo are registered trademarks of Thrift Books Global, LLC
GoDaddy Verified and Secured