Skip to content
Scan a barcode
Scan
Paperback አንዳንድ ቁምነገሮች: A Few Serious Matters [Amharic] Book

ISBN: 1105467988

ISBN13: 9781105467981

አንዳንድ ቁምነገሮች: A Few Serious Matters [Amharic]

This is an Amharic book about general matters, from history and people, to science, to art, and includes some biographies. It touches upon various interesting topics that everyone seems to know about, but upon questioning, perhaps not well enough. There is too much information at our disposal these days, however it can be overwhelming to sift through the information to learn and enhance our perspective about our world today. This small book aims to expand the reader's general knowledge on these specific topics, giving context while also creating an enjoyable reading experience. 1. 99% የሚሆኑቱ አይስላንዳውያን የተማሩ ናቸው። አብዛኞቹም ባለዲግሪዎች ናቸው። በባህላቸውም በተለይ ተረቶችና ወጎች ልዩ ቦታ አላቸው። የመፅሐፍ ማንበብ ልዩ ልምድም አላቸው። እንዲያውም 'የመጽሐፍ ስጦታ ቀን' ተብሎ ሁሌም በገና በዓል ዋዜማ እርስ በእርሳቸው መጽሐፍ የሚለዋወጡበት ልዩ ቀንም አላቸው። ( ቀኑ በቋንቋቸው Jolabokaflod ይባላል) በጣም ብዙ ደራሲያንና ጸሐፍት የሚገኙበትም ሀገር ነው። ከአሥር አንድ የሚሆነው ነዋሪ ቢያንስ አንድ መፅሐፍ ይፅፋል። በዚያ ላይ ከአራት አንድ የሚሆነው ሰው ደግሞ በአንድ ፈጠራ ሥራ ላይ የተሰማራ ነው። ሕክምናና ትምህርትም ለዜጎቻቸው ሁሉ ነፃ ነው። አይስላንድ 2. እንግዲህ አሜሪካ አቶሚክ ኃይልን በመጠቀም የሁለተኛ ዓለም ጦርነትን በአስፈሪ ሁኔታና በአጭር ጊዜ ማስቆም ብቻ ሳይሆን፣ አሜሪካንም ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በዓለም መድረክ ላይ የበላይነትን የሰጣት መሆኑ ይታወቃል። አሜሪካ ይህን የጦር መሣሪያ ከናዚዎች እጅ አውጥታ ጃፓን ላይ መሣሪያውን ተጠቅማና የጦርነቱን ማብቂያ ማድረግ መቻሏ በእውነቱ የሰው ልጆችን በዓይነቱ ያልተለመደ የጦርነት ስልትና ወደ አዲስ የአቶሚክ ዘመን ዓለምን አሻግራለች ማለት ይቻላል። ኒኩለር ቦምብ 3. እናም የዕድሜ ባለፀጋ ሲሞት ' 'ተኝቶዋል' ልጅ የሞተ እንደሁ ደግሞ 'ጠፍቷል' ይላሉ። ከዚያም አስከሬኑን በከብት ደምና ስብ ለውሰው የዱር እንስሳ እንዲበላው ቁጥቋጦ መሀል ይተውታል (scavenger burial ይሉታል)። በመጀመሪያው ሌሊት በአራዊት ተበልቶ ያደረ እንደሆነ ሰውየው መልካም የነበረ ሰው፣ በሁለተኛ ሌሊት ድረስ ያልተበላ እንደሆነ ግን ሰውየው በሕይወት ዘመኑ መጥፎ ሰው ነበረ ተብሎ ይገመታል። መጥፎ ሰው ነበረ ለተባለው ሰው ቤተሰቡ ላይ መጥፎ ዕድል ǝ

Recommended

Format: Paperback

Condition: New

$29.99
Ships within 2-3 days
Save to List

Related Subjects

Social Science Social Sciences

Customer Reviews

0 rating
Copyright © 2026 Thriftbooks.com Terms of Use | Privacy Policy | Do Not Sell/Share My Personal Information | Cookie Notice | Cookie Preferences | Accessibility Statement
ThriftBooks ® and the ThriftBooks ® logo are registered trademarks of Thrift Books Global, LLC
GoDaddy Verified and Secured