Skip to content
Scan a barcode
Scan
Paperback የአርማጌዶን በር Armageddon's Gate [Afrikaans] Book

ISBN: B0H73S6143

ISBN13: 9798184993324

የአርማጌዶን በር Armageddon's Gate [Afrikaans]

"..ደራሲነት በአንድ ጎልጎታ ሁለት መስቀል የመሸከም ዕዳ ነው፤ አንድም የራስ፤ አንድም የትውልድ ዕዳ።... 'ባለ ቅኔ የሰው ልጅን ልቦና ሊያጠራ፣ ብሎም ሊያነቃ ግዴታ አለበት።' እንደሚባለው ደራሲ ዓለማየሁ ደመቀ'ም የልቦናውን ሻማ ሲያቀልጥ የኖረው በዚህ መንገድ ነው። በሙዚቃ ሥራዎቹ ብዙ ልቦችን ለማከም ከሚተጋው እኩል በድርሰቶቹ በኩል የልቦናን ኩክ እያፀዳ ትውልድን ሲያነቃ ኖሯል። እነሆ ዛሬ ደግሞ ከዮቶር ቁጥር አንድ እና ቁጥር ሁለት የቀረውን ሚስጢር በ'አርማጌዶን በር' በኩል ሊያወጋን ተከስቷል። 'መዳንን የሚሻ ከጥበብ ይወዳጅ፤ በእምነትም ይፅና!' ነውና ብሂሉ፤ ወደ ድግሱ ከተጠሩት የታደሉት ብቻ ጣፋጩን ወይን ይቀምሳሉ።..."

ተስፋዬ አየለ (ዶ/ር)
ከአርታዒው ማስታወሻ የተወሰደ
* * *

"..እርስ በእርሳችን ስንረጋገም ጠላታችንን እየመረቅነው ነው። አንተ የናቅኸውን ጥበብ ውድቀትህን የሚናፍቀው ይጠበብበታል። ቀድሞውንስ ታጣጥለው ዘንድ ማን ቀረጸህ? የአያቶችህ ጥበብ ፍሬ ፈርስኪ መስሎ እንዲታይህ የፈረንጅ ድግምት ተደግሞብሃል።..."

* * *
"... እነዚህ አጋንንት ከሰው ልጅ ነፍስ የሚመነጨውን የፍርሃትና የጥላቻ ረቂቅ ኃይል እየተመገቡ ስለሚኖሩ፣ እልፍ አዕላፍ ጦርነቶች ከምድር እንዳይጠፉ ተግተው ይሰራሉ።..."

ከመጽሐፉ የተወሰደ

Recommended

Format: Paperback

Condition: New

$28.43
Save $0.57!
List Price $29.00
Ships within 2-3 days
Save to List

Customer Reviews

0 rating
Copyright © 2026 Thriftbooks.com Terms of Use | Privacy Policy | Do Not Sell/Share My Personal Information | Cookie Policy | Cookie Preferences | Accessibility Statement
ThriftBooks ® and the ThriftBooks ® logo are registered trademarks of Thrift Books Global, LLC
GoDaddy Verified and Secured