Skip to content
Scan a barcode
Scan
Paperback በትምህርት ስኬታማነትን የሚያጎናጽፉ መ [Amharic] Book

ISBN: 1088211305

ISBN13: 9781088211304

በትምህርት ስኬታማነትን የሚያጎናጽፉ መ [Amharic]

በትምህርት ስኬታማነትን የሚያጎናጽፉ መርሆች (Principles for Successful Education) የተሰኘው መጽሐፍ ተማሪዎችን ለመርዳትና በውጤታቸው እንዲበለጽጉ ታስቦ የተጻፈ መጽሐፍ ነው። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የተዳሰሱ እጅግ ብዙ ርእሰ ጉዳዮች አሉ። እነዚህ የተዳሰሱ ርእሰ ጉዳዮች ሁሉ ውጤታማ ተማሪን ለመገንባት አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ናቸው። ተማሪዎች ስለ ራሳቸውና ስለ ትምህርት እንዲሁም በዙሪያቸው ስላለው ነገር የአመለካከታቸው መለወጥ ለውጤታማነታቸው ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዝ ስለ ሆነ፣ በዚህ በኩል መጽሐፉ ትኩረት አድርጓል። ስለ ራሳቸው ካላቸው ዝቅተኛ አመለካከት የተነሣ፣ መቼም ቢሆን በትምህርታቸው ሊሳካላቸው እንደማይችል አድርገው ራሳቸውን የሚቆጥሩ፣ ያለመሳካታቸው ምክንያት ምን እንደ ሆነ እንዲያውቁና ለበለጠ ውጤት እንዴት መነሣሣት እንደሚችሉ ለማሳየት ሕይወታቸውን ከውድቀት ወደ ስኬት ምዕራፍ የለወጡ ሰዎችን ሕይወት በመጠኑ ለመቃኘት ተሞክሯል። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ተማሪዎችና ትምህርታቸውን የተመለከተ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን፣ ሰፋ ያሉ ሌሎች የሕይወት ገጽታዎችም ተዳሰዋል። ተማሪዎች ምንም ዓይነት አዕምሮአዊ ዝግጅት ሳያደርጉ ወደ ተቃራኒ ጾታ መሳሳብ ውስጥ በመግባት ሕይወታቸው ለአደጋ እንዳይጋለጥ በቂ ሥነ ልቦናዊ ዝግጅት የሚሰጣቸው የሥነ ልቦና ሳይንስን እና የሰውን መንፈሳዊ ማንነት መሠረት ያደረጉ ሐሳቦችና ምክሮች ቀርበዋል። እንዲሁም፣ ተማሪዎች ሕይወታቸው በደስታና በታላቅ ስኬት የተሞላ እንዲሆን ስለ ዓላማ ያላቸውን ግንዛቤ የሚኮተኩት ጥናታዊ ጽሑፍም በመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ቀርቧል። ትርፋማ ሕይወትን ለመኖር ከአሁኑ መዘጋጀት እንዳለባቸው የሚያምኑ ሁሉ መጽሐፉን ማንበብ አለባቸው እላለሁ። ይህ መጽሐፍ በዋነኝነት ለተማሪዎች ተብሎ የተዘጋጀ ቢሆንም፣ በልዩ ልዩ የሥራ መስክ ያሉ ሰዎች፣ ወላጆች፣ አስተማሪዎች ወ.ዘ.ተ ቢያነቡት ሕይወታቸው

Recommended

Format: Paperback

Condition: New

$25.32
Ships within 2-3 days
Save to List

Related Subjects

Education Education & Reference

Customer Reviews

0 rating
Copyright © 2026 Thriftbooks.com Terms of Use | Privacy Policy | Do Not Sell/Share My Personal Information | Cookie Policy | Cookie Preferences | Accessibility Statement
ThriftBooks ® and the ThriftBooks ® logo are registered trademarks of Thrift Books Global, LLC
GoDaddy Verified and Secured