Skip to content
Scan a barcode
Scan
Paperback እምነት ታሪካዊ ልብ ወለድ [Amharic] [Large Print] Book

ISBN: B0GXJNNWQ5

ISBN13: 9798234061553

እምነት ታሪካዊ ልብ ወለድ [Amharic] [Large Print]

እምነት ታሪካዊ ልብ ወለድ

በዶ/ር ዮሐንስ ተክሌ

"ሰውን መውደድ ባንቺ ጀምሬ ባንቺ እደመድመዋለሁ። ሰውን የሚያክል ግዙፍ ፍጡር ምን ያህል ግብዝ እንደኾነ፣ ብዙ ትምህርት ባንቺ አግኝቼአለሁ።

ያውም በመጀመሪያ የፍቅር ትውውቄ፣ ለመውደድና ለትዳር ያበቃኝ .." "የመጨረሻዋ የፍጡራን ርካሽ፣ ነውረኛ ነሽ። በተንኮንል የተገነባሽ ግፈኛ ነሽ። መሰሪ ደካማ ፍጥረት ነሽ። ለስሜትሽ ተገዢ.... እንደኔ ዐይነቱን ባል ከቶውንም በመብራት ፈልገሽ አታገኚም ..."

"...እኔ ሰግጄልሻለሁ እንደ ጣዖት አምልኬሻለሁ በፍቅር ታውሬ ... ብቻ ንጹሕ ፍቅሬን ያሰናከልሽው ሰይጣን ነሽ። ሰብአዊ ክብሬን የገፈፍሽ ዲያቢሎስ፣ ለቋሚ ፍቅር ያልታደልሽ".....እንደ ኦቴሎ ጨካኝማ ብኾን ኖሮ፣ ያንቺ ዕጣ የዴዝዴሞና ነበር። ያውም ሞት ግን አልኾንኩም። ስለምወድሽ ሳይኾን ያልጨከንኩብሽ፤ የጓደኛዬን የሰሎሞንን ቃል ስለማከብር ነው። የርሱ ቃል ለእኔ እንደ እግዚአብሔር ቃል ባይኾንም አከብረዋለሁ። ....

Recommended

Format: Paperback

Condition: New

$21.92
Ships within 2-3 days
Save to List

Customer Reviews

0 rating
Copyright © 2026 Thriftbooks.com Terms of Use | Privacy Policy | Do Not Sell/Share My Personal Information | Cookie Policy | Cookie Preferences | Accessibility Statement
ThriftBooks ® and the ThriftBooks ® logo are registered trademarks of Thrift Books Global, LLC
GoDaddy Verified and Secured