የመጽሐፉ ይዘት
➢ መታሰቢያ (ገጽ 3)
➢ መግቢያ (ገጽ 5)
➢ ኢየሱስም ዕንባውን አፈሰሰ (ገጽ 10)
➢ ከልደት በፊት ተጀምሮ ፤ ከሞት በኋላ ያልቆመ ስብከት (ገጽ 18)
➢ ታቦትና ኢየሱስ ክርስቶስ (ገጽ 28)
➢ አበረታች መድኃኒት (ገጽ 38)
➢ የማኅፀን ውስጥ ሸንጎ (ገጽ 44)
➢ ማርታም ታገለግል ነበር (ገጽ 47)
➢ አትተርጉምልኝ (ገጽ 57)
➢ ለክርስቲያን ሁሉ ቀላል አይምሰለው (ገጽ 61)
➢ ከጵጵስና ሽሽት (ገጽ 85)
➢ ክንፍ የሌላቸው መላእክት የተደረገ ቆይታ (ገጽ 89)
➢ መጽሐፍ ቅዱስ ሥዕላትን ይፈቅዳልን? (ገጽ 100)
➢ ኦርቶዶክሳዊያን ለቅዱሳን ለምን ይሰግዳሉ? (ገጽ 110)
➢ የዳዊት መዝሙርና የድንግል ትንሣኤ (ገጽ 123)
➢ ከሶርያዊው ጋር በገበታ ላይ (ገጽ 136)
➢ ልብሱን ጥሎላት ወደ ውጪ ወጣ (ገጽ 144)
➢ ከበላተኛው ውስጥ መብል ወጣ (ገጽ 156)
➢ ኦርቶዶክሳዊያን ለቅዱሳን ለምን ይዘምራሉ? (ገጽ 160)
➢ ራእይ እንዳየ አስተዋሉ (ገጽ 170)
➢ እኔ ግን ትል ነኝ ፤ ሰውም አይደለሁም (ገጽ 177)
➢ ምን ብዬ ልጸልይ? (ገጽ 186)
➢ ከአፍሪካዊው ሐዋርያ ጋር (ገጽ 190)
=========================== -------------- ================================
በአጠቃላይ ይህ መጽሐፍ በያዛቸው ቁም ነገሮች በተዘበራረቁ የአሳብ ንድፎች የሚባዝኑ ወንድምና እኅቶቻችንን ወደ ቀናው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሕሊና (Scriptural mind) የሚመልስ ነው፡፡ በውስጡ የምናገኛቸው ውብ ስብከቶችም በኃጢአት የሞተው ማንነታችን ላይ ሕይወትን የሚዘሩ ፤ እንደ በድን ተዘርረው የነበሩ መንፈሳዊ ሕዋሳቶቻችንንም አዲስ ሕይወት እንደተሰጠውና ንዋይ እንደ ተሳካለት ፅንስ ዳግም እንዲላወሱና ለሥራ እንዲበቁ የሚያደርጉ ናቸው፡፡
ዲያቆን አቤል ካሣሁን
Related Subjects
Bible Bibles Biblical Christian Christian Books & Bibles Christianity Religion Religion & Spirituality