Skip to content
Scan a barcode
Scan
Paperback ስንቅ: ለጤናማ ኑሮ በ 21ኛው መቶ ክፍለዘመን [Amharic] Book

ISBN: 1471731774

ISBN13: 9781471731778

ስንቅ: ለጤናማ ኑሮ በ 21ኛው መቶ ክፍለዘመን [Amharic]

የተሸከምነውን ስጋ መረዳትና ማስተዳደር ብዙ አመት ለመኖር ብቻ ሳይሆን በደስታ ለመኖር አስፈላጊ መሆኑን አልተረዳንም፡፡ አንድ ሰው ከሁለት ሺ እስከ ሁለት ሺ አምስት መቶ ካሎሪ በቀን ያስፈልጋዋል፡፡ እንዲሁም ከ45 እስከ 55 ግራም ኘሮቲን ያስፈልገዋል፡፡ ይህንን ፍላጐታችንን ለማሟላት በቀን አንዴ የተመጣጠነ ምግብ መብላት በቂ ነው፡፡የምግብ መብዛት ከማነስ በባሰ መልኩ የሰውነታችንን እራሰን የማከም አቅም የሚጐዳው እንዴት እንደሆነ ልነግራችሁ ነው፡፡በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ለጤናማ ኑሮ ዋነኛ አስፈላጊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ አካላዊ ጤና ነው፡፡

Recommended

Format: Paperback

Condition: New

$17.42
Ships within 2-3 days
Save to List

Customer Reviews

0 rating
Copyright © 2026 Thriftbooks.com Terms of Use | Privacy Policy | Do Not Sell/Share My Personal Information | Cookie Policy | Cookie Preferences | Accessibility Statement
ThriftBooks® and the ThriftBooks® logo are registered trademarks of Thrift Books Global, LLC
GoDaddy Verified and Secured