Skip to content
Scan a barcode
Scan
Hardcover የቤተ ክርስቲያን ታሪክ አጠቃሊይ እይታ [Amharic] Book

ISBN: B0FXKRHVZP

ISBN13: 9798349626852

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ አጠቃሊይ እይታ [Amharic]

የቤተክርስቲያን ታሪክ

በሙሉአለም ሓጎስ

ከመጀመሪያው ዘመን እስከ ፣ አሁን ያለንበት ዘመን: የክርስትናን መንገድና ታሪክ የቤተክርስትያን ያለፈችበትን ምእራፍ በእምነት፣ በመከራ፣ በመታገልና የወንጌል ስራ የሚተርክ መፅሃፍ ነው።

"የቤተክርስቲያን ታሪክ"ይህ መፅሃፍ ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘመን ጀምሮ እስከ ያለንበት ዘመን ድረስ የክርስትና እድገት፣ ለውጥና ጽናትን በተስፋ እና በእምነት የሚያቀርብ ጥሩ መመሪያ ነው። ይህ መጽሐፍ በጥንቃቄ በተመረመረ መልኩ ቤተክርስቲያን እንዴት እንዳደገች እና እንዴት በጭንቀት፣ በስደት፣ በተቃውሞ ውስጥ እያለፈች ነገር ግን ድል በመንሳት አሸናፊ ሁና የወጣችበት ጉዞ በግልጽ ቃል ያብራራል።

በመንፈሳዊ ጥልቅነት እና ታሪካዊ ትክክለኛነት የተዘጋጀ ለውይይትና ለጥናት ለመጠቀም ይበረታታል እንዲሁም አንባቢዎች የመጀመሪያውን እምነታቸውን የጠበቁ ክርስቲያኖች፣የነበሩትን መንግሥታትና ልዩ ልዩ እንቅስቃሴዎች ተግዳሮት ተፅዕኖዎች ያብራራል

ይህመጽሐፍ እንደ ታሪካዊ ምንጭ እና መንፈሳዊ አመልካች የተዘጋጀ ሲሆን፣ አንባቢዎችን የእምነት፣ የተስፋ እና የፍቅር ዘላቂ መልዕክት እንዲያገኙ ይጋብዛል። ይህ መጽሐፍ ለቴዎሎጂ ተማሪዎች፣ ለመንፈሳዊ መሪዎች ወይም እውነትን የሚፈልጉ አንባቢዎች ቁልጭ ያለ መሎኮታዊ የእግዚአብሔርን ስራ ያሳያል።

Recommended

Format: Hardcover

Condition: New

$26.86
Save $9.13!
List Price $35.99
Ships within 2-3 days
Save to List

Customer Reviews

0 rating
Copyright © 2026 Thriftbooks.com Terms of Use | Privacy Policy | Do Not Sell/Share My Personal Information | Cookie Policy | Cookie Preferences | Accessibility Statement
ThriftBooks ® and the ThriftBooks ® logo are registered trademarks of Thrift Books Global, LLC
GoDaddy Verified and Secured