"ስምህን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለሁ፥ በጉባኤም መካከል አመሰግንሃለሁ።" (መዝ 22:22)
ይህ መዝገበ ቃላት፥ የጌታን፣ የነብያትን፣ የሐዋርያትን፣ የቅዱሳን ሰዎችን፣ ቦታዎችን... ስምና ትርጉም የያዘ ነው።
ከመጽሐፉ የተወሰደ
የስሞች ትርጉም
ሉቃስ /Luke, Lucas - ሊቅ፣ ሊቅ ዋስ፣ አዋቂ፣ ታላቅ አዳኝ ማለት ነው።
ሙሴ /Moses- መዋሴ፣ ዋሴ፣ ዋስ፣ አዳኝ ማለት ነው።
ማቴዎስ /Matthew- ማቲ፣ ማቲው፣ ማቲ ዋስ፣ የብዙዎች አዳኝ ማለት ነው።
ያቆብ፣ ያዕቆብ /Jacob- ያቅብ፣ ያግድ፣ ይከልክል፣ እንዳይሄድ ያድርግ ማለት ነው።
ገብርኤል /Gebriel- ገብረ ኤል፣ ገብረ አምላክ፣ የእግዚአብሔር አገልጋይ ማለት ነው።
ከኢትዮጵያ የተገኙ የእንግሊዝኛ ቃላት እና ትርጉማቸው
Ambassador- አምባ አሳድር፣ ባለ አምባ ራስ፣ የንጉሥ ተወካይ
Coffin- ከፈነ፣ ሸፈነ፣ ጠቀለለ
Den- ደን፣ ጫካ፣ ዱር፣ ዋሻ
Doug- ደግ፣ ትሁት፣ ቸር
Guard- ጋረደ፣ ከለለ፣ ሸፈነ
Meadow- ሜዳው፣ ሜዳ፣መስክ
Mystery- ምሥጢር፣ መሰጠር፣ መደበቅ፣ መሰወር
Sabbath- ሰባት፣ ሰብቤት፣ሳባቤት፣ ሰንበት
Sheriff- ሸረፈ፣ ቀረጠ ፣ ቆረጠ፥ ቀራጭ፣ ግብር ሰብሳቢ
The- ዘ፣ 'የ' ማለት ነው (ዘ ኢትዮጵያ እንዲል)
በኢትዮጵያውያን የተሰየሙ አገሮችና ትርጉማቸው
Ethiopia- ኢትዮጵያ፣ ጦቢያ፣ እጹብያ፣ ጹብ ያህ፣ ህያው ቅዱስ ማለትነው።
Libya- ልብያ፣ልበ ያህ፣ለህያው የቀረበ፣የአምላክ ወዳጅማለት ነው።
Syria- ሶሪያ፣ ሥራያ፣ ሥራ ያህ፣ የህያው ሠራዊት፣ የአምላክ ሕዝብ ማለት ነው።
በእንግሊዝኛ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ የኢትዮጵያ ቃላት (ስሞች)
መሄጣብኤል /ማተበ ኤል/ - Mehetabel (ዘፍ /Gen 36:39)
መልከ ጼዴቅ- Melchisedec (ዘፍ /Gen 4:18)
መምሬ /መምህሬ/ - Mamre (ዘፍ /Gen 13:18)
መና /ምነ/ - Manna(ዘጸ /Ex 16:31)
ሰላትያል /ስለተ ኤል/ - Salathiel (1ዜና /1 Chr 3:17)
ሰሌስ /ስለሽ/ - Shelesh (1ዜና /1 Chr 7:35)
ሴም /ስም/ - Sem (ዘፍ /Gen 5:32)
ሴት